የዲሲ ሄልዝ ደህንነቱ

የተጠበቀ አገናኝ መስመር

 

ይህ የማጣሪያ መጠይቅ ለኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ ያሁኑ ብቁነትዎን ለመወሰን ስለ ቅርብ ታሪክዎ መረጃ ይሰበስባል። በተጨማሪ፣ ይህ መረጃ ውህድ ለመሰብሰብ እና ይህ ቫይረስ ሁሉም የዲስትሪክቱ ኗሪዎች ላይ የሚያደርሰውን ስጋት ለመወሰን ዋጋ አለው።